WELCOME TO DEBRE SELAM ST MICHAEL ETHOIIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH

Valuable Resources - ጠቃሚ መረጃዎች    
St. Yared

 

  የቅዳሴ ተሰጥኦ መቀበል እዚህ ይማሩ 

 

እንኳን ደኅና መጡ!! ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት ጠብቆ በሳን ሆዜ ከተማ ላሉ ኢትዮጵያውያን የሥርዓተ አምልኮት፣ የወንጌል ትምህርትና መንፈሳዊ የምክር አገልግሎት ይሰጣል።  ሕጻናትን ያጠምቃል፣ በትዳር ለሚወሰኑ ወጣቶች ሠርጋቸውን በደመቀ ሁኔታ ያከናውናል፤ ለሙታን ጸሎተ ፍትሐት ያደርሳል፣ ሐዘንተኞችን በቃለ ወንጌል ያረጋጋል፤ እንዲሁም ለሕጻናት፣ የቋንቋ፣ የመዝሙርና የሥነ-ምግባር ትምህርት ይሰጣል። ይጎብኙን፤ ልዑል እግዚአብሔር እርስዎንና ቤተሰበዎን ይባርክ፤ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት አይለየን፤ አሜን።

 

FOR CHILDREN

ለማን እንታዘዝ ? 

 

Flight of The Holy Family  

"በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል" (ኢሳ 53:4)።

He who does not accept the Church as a mother cannot have God for a father...Outside of the Church there is not salivation" (St. Cyprian of Carthage).

Web Counter

Amharic

Software

Saturday, February 18, 2012

 

Copy right © 2009 Debre Selam St. Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

1710 Moorpark Ave. San Jose, CA 95128 - (408) 370-2144. All rights are reserved.

 
top web hosting