HISTORICAL TEACHINGS
Mosses The Black
እንኳን ደኅና መጡ!! ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት ጠብቆ በሳን ሆዜ ከተማ ላሉ ኢትዮጵያውያን የሥርዓተ አምልኮት፣ የወንጌል ትምህርትና መንፈሳዊ የምክር አገልግሎት ይሰጣል። ሕጻናትን ያጠምቃል፣ በትዳር ለሚወሰኑ ወጣቶች ሠርጋቸውን በደመቀ ሁኔታ ያከናውናል፤ ለሙታን ጸሎተ ፍትሐት ያደርሳል፣ ሐዘንተኞችን በቃለ ወንጌል ያረጋጋል፤ እንዲሁም ለሕጻናት፣ የቋንቋ፣ የመዝሙርና የሥነ-ምግባር ትምህርት ይሰጣል። ይጎብኙን።
Nicene and Post-Nicene Fathers
Online Books
Copy right © 2009 Debre Selam St. Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
1710 Moorpark Ave. San Jose, CA 95128 - (408) 370-2144. All rights are reserved.