WELCOME TO DEBRE SELAM ST MICHAEL ETHOIIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH

Valuable Resources 

 

   

  

 

Web Counter

 

 

Amharic

Software

 

የቅዱስ ገብርኤል የጽዋ ማኅበር

 

ይህ ማኅበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ የተለመደውን ሃያማኖታዊ ትውፊት ተከትሎና በካሊፎርን ያለ-ትርፍ ለሚሠሩ ድርጅቶች የዘጋጀውን ደንብ መሠረት አድርጎ  ከሦስት ዓመታት በፊት በሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ስም የተቋቋመ ሲሆን ነው። ማኅበሩ የራሱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያለው ሲሆን ዓላማውም።

1)  በቅዱስ ገብርኤል ስም የተዘጋጀውን ጽዋ (አጋፔ ወይም የፍቅር ማዕድ) በጋራ እየተቃመሱ በማኅበራዊና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ መወያየትና መማማር።

2)  ይህ የተለመደ ሃይማኖታዊ ዕሴት ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፍ መሠረት መጣል።

3)  በሐዘንና በደስታ ማለትም በሞት፣ በጋብቻ፣ በልደትና በሕመም ጊዜ መተጋገዝ ነው። የማኅበሩን መተዳደሪያ ደንብና የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ ዳውን ሎድ አድርገው እዚህ ማግኘት ይላሉ።

 

"እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ" (ምሳ 6፡16)፤

 
 
 

Copy right © 2009 Debre Selam St. Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

1710 Moorpark Ave. San Jose, CA 95128 - (408) 370-2144. All rights are reserved.

top web hosting